አንተው ማረኝ
አነተው ማረኝ በምህረትህ
ባይገባን በቀኝህ
አታቁመኝ በግራህ
በፍጥረትህ የማትጨክን
ይጥፋ ብለህ የማትበትን
ትጠናለህ የጠፋትን
ታነሳለህ የሞቱትን
ታሳያለህ በስልጣንህ
ታዋርዳለህ ዲያብሎስን
እንዳኖርብኝ ስጋህን
እንዳይጠማኝ ደምህን
ደመ አጥያቴን
የኔን በደል ለማረም
ድንግል አለች ማርያም
ትቀበላለች ህይወቴን
አላት እኮ ቃልኪዳን
እንዳትለየኝ ትንሳኤህን
ከአስከፊው ሞት ያስነሳኸኝ
ወደ ገነት የመለስከን
እንደኖይ እርዳን ትንሳኤህ
ዳግም ባንተ እንዳይፈረድብን
ሂዱ አለቃችሁም እንዳትለን
እንጠብቀሀለን ተፅናንተን
No comments:
Post a Comment